News
ሩሲያ በምዕራብ ሩሲያ ኩርስክ ግዛት ከሰባት ወር በፊት ወረራ የፈጸሙትን የመጨረሻዎቹን የዩክሬን ኃይሎች ለማስወጣት ውጊያ እያደረገች እንደምትገኝ የሩሲያ ባለስልጣናት በትናንትናው እለት ተናግረዋል። ዩክሬን ባለፈው ነሐሴ ወር በሩሲያ ...
የዓለማችን ባለጸጋዎች እና የገዟቸው ሚዲያዎች በአሁኑ ወቅት የዓለማችን ቀዳሚ የሚባሉት ባለጸጋ የሆኑ ግለሰቦች በሚዲያ እና ቴክኖሎጂ የስራ ዘርፍ የተሰማሩ ናቸው፡፡ ለአብነትም የአማዞኑ የሎጅስቲክስ ኩባንያ ባለቤቱ ጄፍ ቤዞስ ዋሽንግተን ...
በፈረንጆቹ 1955 ጥቅምት 5 መታተም የጀመረው የአለም የድንቃድንቅ መጽሃፍ ከ40 ሺህ በላይ የመዘገባቸው ክብረወሰኖች አሉ። ይሁን እንጂ በየአመቱ እያተመ የሚያወጣቸው ከ4 ሺህ እንደማይበልጡ ይነገራል። ሊገባደድ የቀናት እድሜ የቀረው የፈረንጆቹ ...
ኢትዮጵያ “አረንጓዴ አሻራ” ብላ የሰየመችው የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ማካሄድ ከጀመረች ዘንድሮ 5ኛ ዓመት ላይ ትገኛለች። ከ2011 ዓ.ም እስከ 2014 ዓ.ም ባካሄደችው የመጀመሪያ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብርም 25 ቢሊየን ችግኞችን መትከሏን ከግብርና ...
የኢትዮጵያ ኢምግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ፓስፖርት ማውጣት እና ለማሳደስ የሚከፈለው ክፍያ ላይ ማሻሻያ መድረጉን አስታወቀ። አገልግሎቱ በማህበራዊ ትስስር ገጹ ባወጣው መረጃ፤ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ 550/2024 መሰረት ለመደበኛ ...
የብሪክስ አባል ይሆናሉ የተባሉ ሀገራት እነማን ናቸው? ከ15 ዓመያት በፊት በብራዚል ፣ ሩሲያ፣ ሕንድ፣ ቻይና እና ደቡብ አፍሪካ የተመሰረተው ብሪክስ በየጊዜው አዳዲስ ሀገራትን በአባልነት ይቀበላል። ከአንድ ዓመት በፊት ኢትዮጵያን ጨምሮ ግብጽ ...
ቱርክ የፕሬዝደንት ኢርዶጋንን ዋና ተቀናቃኝ አሰረች። የቱርክ ባለስልጣናት የፕሬዝደንት ኢርዶጋን ዋና ተቀናቃኝ የሆኑትን በሙስናና እና የሽብር ቡድንን በመርዳት በመክሰስ ዋና ተቃዋሚው "በቀጣይ ፕሬዝደንት ላይ የተፈጸመ መፈንቅለ መንግስት ...
ማህበራዊ የባሌ ተራሮች ብሄራዊ ፓርክ የዓለም ቅርስ ሆኖ በዩኔስኮ ተመዘገበ የባሌ ተራሮች ብሄራዊ ...
ፖርቹጋላዊው የእግር ኳስ ኮከብ ክስርስቲያኖ ሮናልዶ “እድሜህ ከ35 ዓመት ካለፈ በኋላ እግር ኳስን መጫወት ስጦታ ነው” ነው ብሏል። ክስርስቲያኖ ሮናልዶ በትናንትናው እለት 40ኛ ዓመት የልደት በዓሉን ያከበረ ሲሆን፤ ስለ እግር ኳስ ህይወቱ እና ...
በነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ማስተካከያ መደረጉን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩዛሬ ማምሻውን ለመገናኛ ብዙሃ በላው መግለጫ ከዛሬ ታኅሣሥ 29 ቀን 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 12 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ ...
ኢትዮጵያ የውጭ ሀገራት ባንኮች ሀገር ውስጥ ገብተው እንዲሰሩ ፈቀደች። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባው የውጭ ባንኮች በሀገር ውስጥ ገብተው እንዲሰሩ የሚፈቅድ አዋጅ አስጽድቋል። ዛሬ የፀደቀው የባንክ ሥራ ረቂቅ ...
ፖለቲካ ተመራጩ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በአፍሪካ ምን አይነት ፖሊሲ ይከተሉ ይሆን? እያደገ የሚገኝው የቻይና እና ሩስያ ተጽዕኖ ከትራምፕ በሀገር ውስጥ ጉዳይ ማተኮር ጋር ሲደመር አሜሪካ በአፍሪካ ጉዳይ ብልጫ ሊወሰድባት እንደሚችል ...
Some results have been hidden because they may be inaccessible to you
Show inaccessible results