News
ሩሲያ በምዕራብ ሩሲያ ኩርስክ ግዛት ከሰባት ወር በፊት ወረራ የፈጸሙትን የመጨረሻዎቹን የዩክሬን ኃይሎች ለማስወጣት ውጊያ እያደረገች እንደምትገኝ የሩሲያ ባለስልጣናት በትናንትናው እለት ተናግረዋል። ዩክሬን ባለፈው ነሐሴ ወር በሩሲያ ...
የዓለማችን ባለጸጋዎች እና የገዟቸው ሚዲያዎች በአሁኑ ወቅት የዓለማችን ቀዳሚ የሚባሉት ባለጸጋ የሆኑ ግለሰቦች በሚዲያ እና ቴክኖሎጂ የስራ ዘርፍ የተሰማሩ ናቸው፡፡ ለአብነትም የአማዞኑ የሎጅስቲክስ ኩባንያ ባለቤቱ ጄፍ ቤዞስ ዋሽንግተን ...
ማህበራዊ በ2024 የሀገራት የሙስና ደረጃ ኢትዮጵያ ስንተኛ ላይ ተቀምጣለች? የ180 ሀገራትን የሙስና ተጋላጭነት በማጥናት ደረጃቸውን ይፋ የሚያደርገው ትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል የ2024 ሪፖርቱን አውጥቷል ...
ኢትዮጵያ “አረንጓዴ አሻራ” ብላ የሰየመችው የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ማካሄድ ከጀመረች ዘንድሮ 5ኛ ዓመት ላይ ትገኛለች። ከ2011 ዓ.ም እስከ 2014 ዓ.ም ባካሄደችው የመጀመሪያ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብርም 25 ቢሊየን ችግኞችን መትከሏን ከግብርና ...
በፈረንጆቹ 1955 ጥቅምት 5 መታተም የጀመረው የአለም የድንቃድንቅ መጽሃፍ ከ40 ሺህ በላይ የመዘገባቸው ክብረወሰኖች አሉ። ይሁን እንጂ በየአመቱ እያተመ የሚያወጣቸው ከ4 ሺህ እንደማይበልጡ ይነገራል። ሊገባደድ የቀናት እድሜ የቀረው የፈረንጆቹ ...
ልዩልዩ በቂ እንቅልፍ አለመተኛት የሚያስከትላቸው የጤና ጉዳቶች ምንድን ናቸው? ከአጠቃላይ የአለም ህዝብ 25 በመቶ የሚሆነው በተለያዩ ምክንያቶች በቂ እንቅልፍ አያገኝም ...
በአሜሪካ ሎሳንጀለስ ዙሪያ የተቀሰቀሰው ከባድ የሰደድ እሳት አደጋ ከቁጥጥር ውጪ ሆኖ ሆኖ በመቀጠል ወደ ተለያዩ አካባዎች እየተስፋፋ መሆኑ ተገልጿል። ከባለፈው ማክሰኞ ጀምሮ በርካታ ቦታዎችን በፍጥነት ያዳረሰው በደረቅ ንፋስ እየተፋፋመ ...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በነገው ዕለት በሚያቀርበው የ60 ሚሊየን ዶላር ልዩ የውጭ ምንዛሪ ጨረታ ሁሉም ባንኮች እንዲሳተፉ ጥሪ አቀረበ፡፡ ሐምሌ 2016 የተጀመረውን አጠቃላይ የማክሮ ኢኮኖሚ ረፎርም ፕሮግራም ተከትሎ የኢትዮጵያ የውጭ ክፍያ ሚዛን ...
የብሪክስ አባል ይሆናሉ የተባሉ ሀገራት እነማን ናቸው? ከ15 ዓመያት በፊት በብራዚል ፣ ሩሲያ፣ ሕንድ፣ ቻይና እና ደቡብ አፍሪካ የተመሰረተው ብሪክስ በየጊዜው አዳዲስ ሀገራትን በአባልነት ይቀበላል። ከአንድ ዓመት በፊት ኢትዮጵያን ጨምሮ ግብጽ ...
ቱርክ የፕሬዝደንት ኢርዶጋንን ዋና ተቀናቃኝ አሰረች። የቱርክ ባለስልጣናት የፕሬዝደንት ኢርዶጋን ዋና ተቀናቃኝ የሆኑትን በሙስናና እና የሽብር ቡድንን በመርዳት በመክሰስ ዋና ተቃዋሚው "በቀጣይ ፕሬዝደንት ላይ የተፈጸመ መፈንቅለ መንግስት ...
በነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ማስተካከያ መደረጉን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩዛሬ ማምሻውን ለመገናኛ ብዙሃ በላው መግለጫ ከዛሬ ታኅሣሥ 29 ቀን 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 12 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ ...
ፖለቲካ አዲሱ አዋጅ በግጭት ቀጣና ለሚሰሩ የአማራ ክልል ዳኞች ምን ያህል ዋስትና ይሰጣቸዋል? በክልሉ ሚያዝያ 2015 ግጭት ከተቀሰቀሰ ወዲህ ዳኞች በሰጧቸው ውሳኔዎች ብቻ ለእስርና ግድያ መዳረጋቸውን ክልል አቀፉ የዳኞች ማህበር ገልጿል ...
Results that may be inaccessible to you are currently showing.
Hide inaccessible results