News

ሩሲያ በምዕራብ ሩሲያ ኩርስክ ግዛት ከሰባት ወር በፊት ወረራ የፈጸሙትን የመጨረሻዎቹን የዩክሬን ኃይሎች ለማስወጣት ውጊያ እያደረገች እንደምትገኝ የሩሲያ ባለስልጣናት በትናንትናው እለት ተናግረዋል። ዩክሬን ባለፈው ነሐሴ ወር በሩሲያ ...
የዓለማችን ባለጸጋዎች እና የገዟቸው ሚዲያዎች በአሁኑ ወቅት የዓለማችን ቀዳሚ የሚባሉት ባለጸጋ የሆኑ ግለሰቦች በሚዲያ እና ቴክኖሎጂ የስራ ዘርፍ የተሰማሩ ናቸው፡፡ ለአብነትም የአማዞኑ የሎጅስቲክስ ኩባንያ ባለቤቱ ጄፍ ቤዞስ ዋሽንግተን ...
ልዩልዩ በቂ እንቅልፍ አለመተኛት የሚያስከትላቸው የጤና ጉዳቶች ምንድን ናቸው? ከአጠቃላይ የአለም ህዝብ 25 በመቶ የሚሆነው በተለያዩ ምክንያቶች በቂ እንቅልፍ አያገኝም ...
የብሪክስ አባል ይሆናሉ የተባሉ ሀገራት እነማን ናቸው? ከ15 ዓመያት በፊት በብራዚል ፣ ሩሲያ፣ ሕንድ፣ ቻይና እና ደቡብ አፍሪካ የተመሰረተው ብሪክስ በየጊዜው አዳዲስ ሀገራትን በአባልነት ይቀበላል። ከአንድ ዓመት በፊት ኢትዮጵያን ጨምሮ ግብጽ ...
በፈረንጆቹ 1955 ጥቅምት 5 መታተም የጀመረው የአለም የድንቃድንቅ መጽሃፍ ከ40 ሺህ በላይ የመዘገባቸው ክብረወሰኖች አሉ። ይሁን እንጂ በየአመቱ እያተመ የሚያወጣቸው ከ4 ሺህ እንደማይበልጡ ይነገራል። ሊገባደድ የቀናት እድሜ የቀረው የፈረንጆቹ ...
ኢትዮጵያ “አረንጓዴ አሻራ” ብላ የሰየመችው የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ማካሄድ ከጀመረች ዘንድሮ 5ኛ ዓመት ላይ ትገኛለች። ከ2011 ዓ.ም እስከ 2014 ዓ.ም ባካሄደችው የመጀመሪያ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብርም 25 ቢሊየን ችግኞችን መትከሏን ከግብርና ...
በነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ማስተካከያ መደረጉን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩዛሬ ማምሻውን ለመገናኛ ብዙሃ በላው መግለጫ ከዛሬ ታኅሣሥ 29 ቀን 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 12 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ ...
በኢትዮጵያ እስከዛሬ ከተመዘገበው በመጠን ከፍ ያለ የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱ ተነግሯል። ሌሊት 9:52 ሰዓት ገደማ የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ ከፍ ያለ እንደነበር የተነገረ ሲሆን፤ የመሬት መንቀጥቀጥ በሬክተር ስኬል 5.8 ሆኖ መመዝገቡን ...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በነገው ዕለት በሚያቀርበው የ60 ሚሊየን ዶላር ልዩ የውጭ ምንዛሪ ጨረታ ሁሉም ባንኮች እንዲሳተፉ ጥሪ አቀረበ፡፡ ሐምሌ 2016 የተጀመረውን አጠቃላይ የማክሮ ኢኮኖሚ ረፎርም ፕሮግራም ተከትሎ የኢትዮጵያ የውጭ ክፍያ ሚዛን ...
አረብ ኤምሬትስ ፍልስጤማውያንን ከጋዛ የማፈናቀል እቅድ እንድምትቃወም አስታወቀች። በእስራኤል የመጀመሪያ የመካከለኛው ምስራቅ ጉብኝታቸውን ያደረጉት የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ዛሬ ኤምሬትስ ገብተዋል። የኤምሬትስ ...
ፖለቲካ በጣሊያን ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርና ኤየርፖርቶች ላይ ለተፈጸመው የሳይበር ጥቃት የሩሲያ ደጋፊ መረጃ መንታፊ ኃላፊነት ወሰደ "ለሩሲያ ጥላቻ የሳይበር ምላሽ ያስፈልገዋል" ያለው የሩሲያ ደጋፊ ቡድን ኖኔም057 (16) በቴሌግራም ገጹ ኃላፊነቱን ...
ቱርክ የፕሬዝደንት ኢርዶጋንን ዋና ተቀናቃኝ አሰረች። የቱርክ ባለስልጣናት የፕሬዝደንት ኢርዶጋን ዋና ተቀናቃኝ የሆኑትን በሙስናና እና የሽብር ቡድንን በመርዳት በመክሰስ ዋና ተቃዋሚው "በቀጣይ ፕሬዝደንት ላይ የተፈጸመ መፈንቅለ መንግስት ...