News

የዓለማችን ባለጸጋዎች እና የገዟቸው ሚዲያዎች በአሁኑ ወቅት የዓለማችን ቀዳሚ የሚባሉት ባለጸጋ የሆኑ ግለሰቦች በሚዲያ እና ቴክኖሎጂ የስራ ዘርፍ የተሰማሩ ናቸው፡፡ ለአብነትም የአማዞኑ የሎጅስቲክስ ኩባንያ ባለቤቱ ጄፍ ቤዞስ ዋሽንግተን ...
ሩሲያ በምዕራብ ሩሲያ ኩርስክ ግዛት ከሰባት ወር በፊት ወረራ የፈጸሙትን የመጨረሻዎቹን የዩክሬን ኃይሎች ለማስወጣት ውጊያ እያደረገች እንደምትገኝ የሩሲያ ባለስልጣናት በትናንትናው እለት ተናግረዋል። ዩክሬን ባለፈው ነሐሴ ወር በሩሲያ ...
ከተጀመረ 1 ሺህ 53ኛ ቀኑን ያስቆጠረው የሩሲያ ክሬን ጦርነት አሁንም ተባብሶ ቀጥሎ ይገኛል። የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ዛሬ ባወጣው መግለጫው በቀጠለው ጦርነት የሩሲያ ጦር አዳዲስ ስፍራዎችን መቆጣጠሩን ቀጥሏል ብሏል። በዚህም የሩሲያ ጦር ...
የቀድሞው ፕሬዝዳንት ሙላቱ ተሾመ በኤርትራ ጉዳይ የሰጡት ሀሳብ የመንግስት አቋም አለመሆኑን ውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ገለጸ። የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነቢያት ጌታቸው በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል። ቃል አቀባዩ ...
በአውሮፕላን ማረፊያ አቅራቢያ የሚኖሩ ሰዎች ለህይወት አስጊ ለሆኑ የልብ ህመሞች እና ለስትሮክ ተጋላጭነታቸው ከፍተኛ መሆኑን ጥናት አመላክቷል፡፡ የአውሮፕላን ድምጽ ከሚመከረው መጠን በላይ በሆነባቸው አካባቢዎች የሚኖሩ ሰዎች የልብ ...
ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ከተጀመረ ዛሬ ማክሰኞ 13ኛ ዓመቱን ደፍኗል። የግድቡ መሠረት የተጀመረበት 13ኛ ዓመትም “በኅብረት ችለናል!” በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ይገኛል። የግድቡ ግንባታ ከዛሬ 13 ዓመታት በፊት መጋቢት 24 ቀን 2003 ዓ.ም ...
የአንድ ስታዲየም ስፋት ያለው የጠፈር አለት ከሰማይ ወደ መሬት እየተምዘገዘገ ነው ተባለ፡፡ የአሜሪካ ጠፈር ሳይንስ ምርምር ማዕከል ወይም ናሳ እንደገለጸው ከሆነ አሜሪካ በዓለም ጦርነት ወቅት በጃፓኗ ሂሮሽማ ላይ ከጣለችው ቦምብ በመቶዎች ...
በነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ማስተካከያ መደረጉን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩዛሬ ማምሻውን ለመገናኛ ብዙሃ በላው መግለጫ ከዛሬ ታኅሣሥ 29 ቀን 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 12 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ ...
ማህበራዊ ሚስቱን በእሳት አያይዞ የሮጠው ባል መጨረሻ ግለሰቡ በቀጥታ ሄዶ እጁን ለፖሊስ ሰጥቷል ...
የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ሾሊድሚር ዘለንስኪ "ስልጣኔን ለመልቀቅ ዝግጁ ነኝ" ሲሉ አስታወቁ። ፕሬዝዳንት ሾሊድሚር ዘለንስኪ ትናንት ምሽት በሰጡት መግለጫ ላይ የሚያስቀምጧቸው ቅምድ ሁኔታዎች የሚሟሉ ከሆነ ስልጣን ለመልቀቅ ዝግጁ መሆናቸውን ነው ...
ዶናልድ ትራምፕ ብሪታንያን እንዳይጎበኙ የተቃውሞ ፊርማ ዘመቻ ተጀመረ፡፡ የብሪታንያ ጠቅላይ ሚኒስትር ኬር ስታንመር ባሳለፍነው ሳምንት ወደ ዋሸንግተን አቅንተው ከፕሬዝዳንት ትራምፕ ጋር ውይይት አድርገው መመለሳቸው ይታወሳል፡፡ ጠቅላይ ...
በፈረንጆቹ 1955 ጥቅምት 5 መታተም የጀመረው የአለም የድንቃድንቅ መጽሃፍ ከ40 ሺህ በላይ የመዘገባቸው ክብረወሰኖች አሉ። ይሁን እንጂ በየአመቱ እያተመ የሚያወጣቸው ከ4 ሺህ እንደማይበልጡ ይነገራል። ሊገባደድ የቀናት እድሜ የቀረው የፈረንጆቹ ...