News

ቱርክ የፕሬዝደንት ኢርዶጋንን ዋና ተቀናቃኝ አሰረች። የቱርክ ባለስልጣናት የፕሬዝደንት ኢርዶጋን ዋና ተቀናቃኝ የሆኑትን በሙስናና እና የሽብር ቡድንን በመርዳት በመክሰስ ዋና ተቃዋሚው "በቀጣይ ፕሬዝደንት ላይ የተፈጸመ መፈንቅለ መንግስት ...
ፖለቲካ አዲሱ አዋጅ በግጭት ቀጣና ለሚሰሩ የአማራ ክልል ዳኞች ምን ያህል ዋስትና ይሰጣቸዋል? በክልሉ ሚያዝያ 2015 ግጭት ከተቀሰቀሰ ወዲህ ዳኞች በሰጧቸው ውሳኔዎች ብቻ ለእስርና ግድያ መዳረጋቸውን ክልል አቀፉ የዳኞች ማህበር ገልጿል ...
770 ሺህ ዶላር የሚያወጡ የአልማዝ ጌጣጌጦችን የዋጠው ሌባ አሜሪካዊው ጃይታን ላውረንስ የ32 ዓመት ሰው ሲሆን ከሰሞኑ በፍሎሪዳ ውስጥ ባለ አንድ ቅንጡ እና ውድ የጌጣጌጥ መሸጫ ሱቅ ውስጥ ይገባል፡፡ ከአሜሪካ ሜጀር ሊግ ሶከር እንደመጣ እና ...
ላጤ እና ከትዳራቸው የተፋቱ ሰራተኞቹ ትዳር እንዲመሰርቱ አስገዳጅ ቀነ ገደብ ያስቀመጠው የቻይናው የኬሚካል ኩባንያ መነጋገርያ ሆኗል፡፡ ድርጊቱን የፈጸመው በምስራቅ ቻይና ሻንዶንግ ግዛት የሚገኘው 1200 ሰራተኞች ያሉት የሹንቲያን ኬሚካል ...
አዲሱ የኢትዮጵያ ፓስፖርት ምን አዲስ ነገሮችን ይዟል? የኢምግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት አዲስ ፓስፖርቶችን ይፋ አድርጓል። ዛሬ በአዲስ አበባ ሳይንስ ሙዚየም ይፋ የተደረጉት ፓስፖርቶች አራት አይነት ሲሆኑ ከመደበኛ ፓስፖርት በተጨማሪ ...
አረብ ኤምሬትስ ፍልስጤማውያንን ከጋዛ የማፈናቀል እቅድ እንድምትቃወም አስታወቀች። በእስራኤል የመጀመሪያ የመካከለኛው ምስራቅ ጉብኝታቸውን ያደረጉት የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ዛሬ ኤምሬትስ ገብተዋል። የኤምሬትስ ...
ፖለቲካ በትራምፕና በዮርዳኖስ ንጉስ አባደላ መካከል በተደረገው ውይይት ምን ጉዳዮች ተነሱ? የዮርዳኖስ ንጉስ አባደላ 2ኛ በአሜሪካ ጉብኝት አድርገው ከትራምፕ ጋር መክረዋል ...
የኢራኑ ጠቅላይ መሪ አያቶላህ አሊ ካሚኒ በቴህራን ከሃማስ መሪዎች ጋር ተወያዩ። የሃማስ ጊዜያዊ መሪ ካሊል አል ሃያ፣ የሃማስ ምክርቤት ሃላፊ ሞሀመድ ዳርዊሽ እና ከፍተኛ የቡድኑ አመራር ኒዛር አዋዳላህ በምክክሩ ላይ ተሳትፈዋል። የሃማስ ...
ፖርቹጋላዊው የእግር ኳስ ኮከብ ክስርስቲያኖ ሮናልዶ “እድሜህ ከ35 ዓመት ካለፈ በኋላ እግር ኳስን መጫወት ስጦታ ነው” ነው ብሏል። ክስርስቲያኖ ሮናልዶ በትናንትናው እለት 40ኛ ዓመት የልደት በዓሉን ያከበረ ሲሆን፤ ስለ እግር ኳስ ህይወቱ እና ...
ፖለቲካ ከአሜሪካ የተባረሩ ስደተኞችን እስካሁን ምን ያህል ሀገራት ተቀብለዋል? ህገወጥ ስደተኞችን የጫነ የአሜሪካ ወታደራዊ አውሮፕላን ኩባ ጓንታናሞ ቤይ ደርሷል ...
በኢትዮጵያ እስከዛሬ ከተመዘገበው በመጠን ከፍ ያለ የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱ ተነግሯል። ሌሊት 9:52 ሰዓት ገደማ የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ ከፍ ያለ እንደነበር የተነገረ ሲሆን፤ የመሬት መንቀጥቀጥ በሬክተር ስኬል 5.8 ሆኖ መመዝገቡን ...
በጣሊያን ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርና ኤየርፖርቶች ላይ ለተፈጸመው የሳይበር ጥቃት የሩሲያ ደጋፊ መረጃ መንታፊ ኃላፊነት ወስዷል። መረጃ መንታፊ ቡድኑ በትናንትናው እለት የውጭ ጉዳይ እና ሁለት ኤየርፖርቶችን ጨምሮ ጣሊያን ውስጥ 10 ድረ ገጾችን ኢላማ ...