News

ሩሲያ በምዕራብ ሩሲያ ኩርስክ ግዛት ከሰባት ወር በፊት ወረራ የፈጸሙትን የመጨረሻዎቹን የዩክሬን ኃይሎች ለማስወጣት ውጊያ እያደረገች እንደምትገኝ የሩሲያ ባለስልጣናት በትናንትናው እለት ተናግረዋል። ዩክሬን ባለፈው ነሐሴ ወር በሩሲያ ...
የዓለማችን ባለጸጋዎች እና የገዟቸው ሚዲያዎች በአሁኑ ወቅት የዓለማችን ቀዳሚ የሚባሉት ባለጸጋ የሆኑ ግለሰቦች በሚዲያ እና ቴክኖሎጂ የስራ ዘርፍ የተሰማሩ ናቸው፡፡ ለአብነትም የአማዞኑ የሎጅስቲክስ ኩባንያ ባለቤቱ ጄፍ ቤዞስ ዋሽንግተን ...
ኢትዮጵያ ገበያ መር የውጭ ምንዛሬ ተመን ስርአት ተግባራዊ እንዲደረግ መወሰኗን ተከትሎ ባንኮች በየእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን ይፋ ማድረጋቸውን ቀጥለዋል። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ታህሳስ 24 ቀን 2017 ዓ.ም የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን ...
በአማራ ክልል እየተካሄደ ባለው ጦርነት ቀጣና ያሉ ነዋሪዎች ሰቆቃ የፌደራል መንግስት ክልል የክልል ልዩ ሀይሎችን ዳግም አደራጃለሁ በሚል ውሳኔ ካሳለፈበት ሚያዝያ 2015 ዓ.ም ጀምሮ በአማራ ክልል በመንግስት የጸጥታ ሀይሎች እና በፋኖ ታጣቂዎች ...
አስቶንቪላ የማንቸስተር ዩናይትዱን አጥቂ ማርከስ ራሽፎርድን በውሰት ማስፈረሙ ተገለጸ። የ27 አመቱ ተጫዋች እስከ የውድድር አመቱ መጨረሻ ድረስ ክለቡን ተቀላቅሏል። ይህም የመግዛት አማራጭን ያካተተ ነው፡፡ ራሽፎርድ ከስምምነቱ መጠናቀቅ ...
ኢትዮጵያ ገበያ መር የውጭ ምንዛሬ ተመን ስርአት ተግባራዊ እንዲደረግ መወሰኗን ተከትሎ ባንኮች በየእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን ይፋ ማድረጋቸውን ቀጥለዋል። ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሪ መግዣና መሸጫ መሃል ያለው ልዩነት እንዲቀራረብ ባሳሰበ ...
አንጋፋው ፖለቲከኛ እና የምጣኔ ሀብት ባለሙያ አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አስታወቁ። በ1923 ዓ.ም. የተወለዱት አቶ ቡልቻ ደመቅሳ በኢትዮጵያ የኢኮኖሚ እና የፖለቲካ እንቅስቃሴ ውስጥ ጉልህ ...
በፈረንጆቹ 1955 ጥቅምት 5 መታተም የጀመረው የአለም የድንቃድንቅ መጽሃፍ ከ40 ሺህ በላይ የመዘገባቸው ክብረወሰኖች አሉ። ይሁን እንጂ በየአመቱ እያተመ የሚያወጣቸው ከ4 ሺህ እንደማይበልጡ ይነገራል። ሊገባደድ የቀናት እድሜ የቀረው የፈረንጆቹ ...
ኢትዮጵያ “አረንጓዴ አሻራ” ብላ የሰየመችው የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ማካሄድ ከጀመረች ዘንድሮ 5ኛ ዓመት ላይ ትገኛለች። ከ2011 ዓ.ም እስከ 2014 ዓ.ም ባካሄደችው የመጀመሪያ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብርም 25 ቢሊየን ችግኞችን መትከሏን ከግብርና ...
በነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ማስተካከያ መደረጉን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩዛሬ ማምሻውን ለመገናኛ ብዙሃ በላው መግለጫ ከዛሬ ታኅሣሥ 29 ቀን 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 12 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ ...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በነገው ዕለት በሚያቀርበው የ60 ሚሊየን ዶላር ልዩ የውጭ ምንዛሪ ጨረታ ሁሉም ባንኮች እንዲሳተፉ ጥሪ አቀረበ፡፡ ሐምሌ 2016 የተጀመረውን አጠቃላይ የማክሮ ኢኮኖሚ ረፎርም ፕሮግራም ተከትሎ የኢትዮጵያ የውጭ ክፍያ ሚዛን ...
የብሪክስ አባል ይሆናሉ የተባሉ ሀገራት እነማን ናቸው? ከ15 ዓመያት በፊት በብራዚል ፣ ሩሲያ፣ ሕንድ፣ ቻይና እና ደቡብ አፍሪካ የተመሰረተው ብሪክስ በየጊዜው አዳዲስ ሀገራትን በአባልነት ይቀበላል። ከአንድ ዓመት በፊት ኢትዮጵያን ጨምሮ ግብጽ ...